በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን
08-7492928 / 707302826
የሀገረ ስብከቱ አዲሱ የባንከ ቁጥር
Plusgiro፡ 1866938-2
IBAN: SE 28950000996042 186 6938-2
Swift code/BIC: NDEASESS
የዝክረ ነዳያን ባንክ ቁጥር:
Plusgiro 78 62 90-7
IBAN፡ SE 1795000099604207862907
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን
በኖርዲክ እና ግሪክ ሀገረ ስብከት የካህናት ጉባኤ ተካሄደ፡፡
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን በኖርዲክ እና ግሪክ ሀገረ ስብከት የካህናት አገልግሎት ክፍል በሀገረ ስብከቱ የሚያገለግሉ ካህናት እና ዲያቆናት የተሳተፉበት የአንድነት የምክክር ጉባኤ ተካሄደ፡፡
የበዓታ ለማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል በኖርዌይ ቴሌማርክ ፖሽግሩን በድምቀት ተከበረ።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በቴሌማርክ ኖርዌይ ዓመታዊው የታህሳስ በዓታ ለማርያም ክብረ በዓል ታህሳስ 4 እና 5 ቀን 2017 ዓ.ም በታላቅ መንፈሳዊ ሥነ ሥርዓት በድምቀት ተከበረ።
የኅዳር ጽዮን ዓመታዊ በዓል በኖርዌይ ክርስቲያንሳንድ በደማቅ ሁኔታ ተከበረ
በኖርዌይ ክርስቲያንሳንድ ምክሐ ደናግል ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን የ2017 ዓ.ም የኅዳር ጽዮን ማርያም ከተለያዩ የአውሮፓ አገሮች የመጡ ካህናት፣ ዲያቆናትና ከተለያዩ የኖርዌይ ከተሞች የመጡ ምእመናን በተገኙበት ከዐርብ ኅዳር 20 እስከ እሑድ ኅዳር 22 ቀን 2017 ዓ.ም በደማቅ ሁኔታ ተከበረ።