በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን
08-7492928 / 707302826
የሀገረ ስብከቱ አዲሱ የባንከ ቁጥር
Plusgiro፡ 1866938-2
IBAN: SE 28950000996042 186 6938-2
Swift code/BIC: NDEASESS
የዝክረ ነዳያን ባንክ ቁጥር:
Plusgiro 78 62 90-7
IBAN፡ SE 1795000099604207862907
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን
የ2015 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል ብፁዕ አቡነ ኤልያስ ሊቀ ጳጳስ እና ክቡር አምባሳደር ምሕረተ አብ ሙሉጌታ በተገኙበት በስቶክሆልም ከተማ በድምቀት ተከበረ !
የ2015 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል ብፁዕ አቡነ ኤልያስ የስዊድን፣ ስካንድናቭያንና የግሪክ ሀገሮች ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና በኖርዲክ ሀገሮች የኢፌዴሪ ልዩ መልእክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ምሕረተ አብ ሙሉጌታ በተገኙበት በስቶክሆልም ስዊድን በድምቀት ተከብሯል