የ2016 ዓ.ም የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በስታቫንገር ደብረ ገነት መድኃኔ ዓለም ወኪዳነ ምሕረት ቤተ ክርስቲያን በድምቀት ተከበረ::
የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በስታቫንገር ደብረ ገነት መድኃኔ ዓለም ወኪዳነ ምሕረት ቤተ ክርስቲያን በማኅሌት እና በቅዳሴ በድምቀት ተከብሮ ውሏል::