የ2016 ዓ.ም የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን በድምቀት ተከበረ::
የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን በታላቅ ድምቀት በማኅሌት እና በቅዳሴ ተከብሯል። በተጨማሪም በዕለቱ በቅርቡ ለሥራ ወደ ፊንላንድ ለመጡ ወንድሞችና እኅቶች የእንኳን በሰላም መጣችሁ የአቀባበል ሥነ ሥርዓት ተዘጋጅቶላቸዋል ።