1. ስዊድን

ስቶክሆልም

  • የደብረ ሰላም መድኃኔ ዓለም ስቶክሆልም መንበረ ጵጵስና ስቶክሆልም ስዊድን
    • መልአከ ሰላም አበበ ገላው (የቤተ ክርስቲያኑ አስተዳዳሪ)
    • መልአከ ሕይወት ጌጡ የኋለሽት
    • መጋቤ ሃይማኖት ዘለዓለም እጅጉ
    • መጋቤ ሥርዓት ተስፋዬ ገደፋ
  • የምዕራፍ ቅዱሳን አቡነ ተክለሃይማኖት ስቶክሆልም ስዊድን
    • መልአከ ብርሃን ገብረ ጊዮርጊስ (የቤተ ክርስቲያኑ አስተዳዳሪ)
    • ቀሲስ ስመኘው ጌትዬ
    • ቀሲስ ኃይለ ኢየሱስ
  • መንበረ ጸባዖት ቅ/ሥላሴ ስቶክሆልም ስዊድን
    • መሪጌታ ኃይለ ማርያም
    • ቀሲስ ታዴዎስ
  • ሰዓሊተ ምሕረት ቅ/ማርያም ስቶክሆልም ስዊድን

ጉተንበርግ

  • ደብረ ኃይል ቅ/ገብርኤል ጉተንበርግ ስዊድን
    • መልአከ ኃይል ታደሰ ጥበቡ (የቤተ ክርስቲያኑ አስተዳዳሪ)
  • ደብረ ብርሃን ቅ/ኡራኤል ጉተንበርግ ስዊድን

ሉንድ

  • ደብረ መዊዕ ቅ/ሚካኤል ሉንድ ስዊድን
    • ቀሲስ መንግስቱ ጎበዜ
    • ቀሲስ እንዳለ ገብሬ
  • ደብረ ምጥማቅ ቅ/ማርያም ሉንድ ስዊድን
    • መልአከ ምህረት አባ ዘሚካኤል ደሬሳ

2. ኖርዌይ

ዖስሎ

  • መካነ ቅዱሳን ቅ/ገብርኤል ወተክለ ሃይማኖት ዖስሎ ኖሮዌይ
    • ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ (የቤተ ክርስቲያኑ አስተዳዳሪ)
    • ቀሲስ ዶ/ር መላኩ ተስፋ
  • መካነ ስብሐት ልደታ ለማርያም ዖስሎ ኖሮዌይ
    • ቀሲስ ተስፋ ሚካኤል መኮንን

ክርስቲያንሳንድ

  • ቅድስት ማርያም ክርስቲያንሳንድ ኖሮዌይ
    • ቀሲስ ካሳዬ

ስታቫንገር

  • መድኃኔ ዓለም ስታቫንገር ኖሮዌይ
    • መልአከ ሰላም ቀሲስ ዘለዓለም

ትሮንዳሄም

  • ትሮንዳሄም ቅ/ጊዮርጊስ ኖሮዌይ
    • መልአከ ፀሐይ አባ ቀለመወርቅ አቡኔ

በርገን

  • በርገን ቅ/ገብርኤል ኖሮዌይ
    • መልአከ ጽዮን አባ ሙሴ

ሄድማርክ

  • ሐመር ቅ/ኡራኤል ኖሮዌይ

ቶሮምሶ

  • ቶሮምሶ ማርያም ሰሜን ኖሮዌይ

ቴልማርና ስትፎልድ

  • በዓታ ለማርያም ቴልማርና ስትፎልድ ኖርዌይ

3.ፊንላንድ

ሄልሲንኪ

  • ደብረ አሚን ተክለ ሃይማኖት ሄልሲንኪ ፊላንድ
    • መልአከ አሚን ለማ በሱፍቃድ

4. ዴንማርክ

ኮፐንሀገን

  • ደብረ ምህረት ቅ አማኑኤል ኮፐንሀገን ዴንማርክ
    • መልአከ ምህረት አባ ዘሚካኤል ደሬሳ
    • ቀሲስ እንዳለ ገብሬ