ብፁዕ አቡነ ኤልያስ የስዊድን፣ ስካንዲናቭያንና የግሪክ ሀገሮች ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ሰኔ ፲፮ ቀን ፳፻፲፮ ዓ.ም በበዓለ ጰራቅሊጦስ በስቶክሆልም ደብረ ሰላም መንበረ ጵጵስና መድኃኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን ለ 6 ታዳጊዎች ማዕረገ ዲቁና ሰጡ።