በስቶክሆልም እና አካባቢው በሚገኙት አጥቢያ አብያተ ክርስቲያናት ታላቅ መንፈሳዊ ጉባኤ ተዘጋጀ::
በስቶክሆልም እና አካባቢው በሚገኙት አጥቢያ አብያተ ክርስቲያናት ማለትም
– በደብረ ሰላም መንበረ ጵጵስና መድኃኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን
– በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን
– በምዕራፈ ቅዱሳን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን
– በሰዓሊተ ምሕረት ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን
– በቬስትሮስ ቅዱስ አማኑኤል ቤተ ክርስቲያን
የተዘጋጀ ታላቅ መንፈሳዊ ጉባኤ