በኢ/ኦ/ተ/ቤ የኖርዲክ  እና ግሪክ ሀገረ ስብከት - ስቶክሆልም
  • ቀዳሚ ገጽ
  • ስለ ሀገረ ስብከቱ
    • መሰረታዊ መረጃዎች
      • የአህጉረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ
      • የአብያተ ክርስቲያን ዝርዝር
      • የአገልጋይ ካህናት ዝርዝር
    • መዋቅር
      • የአህጉረ ስብከቱ መዋቅር
      • ቃለ አዋዲ
  • ስብከተ ወንጌል
  • ሰንበት ት/ቤት
  • ምግባረ ሰናይ
  • ያግኙን
  • Menu Menu

የአብያተ ክርስቲያን ዝርዝር

በስዊድንና በአካባቢ ያሉ ሀገሮች ሀገረ ስብከት ሥር የሚተዳደሩ አጥቢያዎች በሚከተለው በተዘረዘሩት ሀገሮች ውስጥ ይገኛሉ። እነሱም ስዊድን ኖሮዌይ፣ ፊላንድና ዴንማርክ ናቸው።የጥቢያዎቹም ስም እንደሚከተለው ቀርበዋል፡-

ስዊድን

  1. ደብረ ሰላም መድኃኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን  መንበረ ጵጵስና  ስቶክሆልም
  2. መንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን ስቶክሆልም
  3. ምዕራፈ ቅዱሳን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን ስቶክሆልም
  4. ሰዓሊተ ምሕረት ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ስቶክሆልም
  5. ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ጉተንበርግ
  6. ደብረ ብርሃን ቅዱስ ኡራኤል ቤተ ክርስቲያን ጉተንበርግ
  7. ደብረ መዊዕ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ሉንድ
  8. ደብረ ምጥማቅ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ሉንድ
  9. ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ቤተ ክርስቲያን ኡሚዮ
  10. ቅዱስ አማኑኤል ቤተ ክርስቲያን ቬስትሮስ

ኖሮዌይ

  1. መካነ ቅዱሳን ቅዱስ ገብርኤል አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን ዖስሎ
  2. ማሕደረ ስብሀት ልደታ ለማርያም ቤተ ክርስቲያን ዖስሎ
  3. ደብረ ገነት መድኃኔ ዓለም ወኪዳነ ምሕረት ቤተ ክርስቲያን ስታቫንገር (ድረገጽ)
  4. መንበረ ልኡል ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን በርገን
  5. ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ክርስቲያንሳንድ
  6. ምስራቅ ፀሐይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ትሮንዳሄም (ድረገጽ)
  7. ሐመር ቅዱስ ዑራኤል ቤተ ክርስቲያን ሄድማርክ
  8. ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ቶሮምሶ
  9. በዓታ ለማርያም ቴልማርና  ቤተ ክርስቲያን ስትፎልድ

ፊላንድ

  1. ደብረ አሚን ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን ሄልሲንኪ

ዴንማርክ

  1. ደብረ ምሕረት ቅዱስ አማኑኤል እና መድኃኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን

 

Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on WhatsApp
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
https://eotc-nordics.org/a/wp-content/uploads/eotc-scandinavia.org-name.png 0 0 tc https://eotc-nordics.org/a/wp-content/uploads/eotc-scandinavia.org-name.png tc2022-08-31 12:07:552024-01-15 20:21:16የአብያተ ክርስቲያን ዝርዝር
Search Search

Recent Posts

  • ለዓሥር ዓመታት ያህል ተለያይተው የነበሩት አድባራት አንድ ሆኑ!
  • ልዩ የወላጆች ስልጠና ተጀመረ፡
  • በኖርዌይ ስታቫንገር ከተማ አዲስ ሕንጻ ቤተ ክርስቲያን ተገዝቶ ተባረከ።
  • በኖርዌይ በርገን ከተማ አዲስ ሕንጻ ቤተ ክርስቲያን ተገዝቶ ተባረከ
  • የሀገረ ስብከት ስያሜ ለውጥን ስለማሳወቅ
© የኖርዲክ እና ግሪክ ሀገረ ስብከት - ስቶክሆልም | Website by atbiya.com
  • Link to Facebook
Link to: የአህጉረ ስብከቱ መዋቅር Link to: የአህጉረ ስብከቱ መዋቅር የአህጉረ ስብከቱ መዋቅር Link to: የአገልጋይ ካህናት ዝርዝር Link to: የአገልጋይ ካህናት ዝርዝር የአገልጋይ ካህናት ዝርዝር
Scroll to top Scroll to top Scroll to top